zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
17 July 2026
በአማራ ክልል በሴቶች ላይ የሚደርሰው ወሲባዊ አካላዊና ጥቃት ተባብሷል ተባለ
DW | Amharic - News
About
በአማራ ክልል በሴቶች ላይ የሚደርሰው ወሲባዊ አካላዊና ኢኮኖሚያዊ ጥቃት አስከፊ መሆኑ ተገለጸ። በተያዘው የበጀት ዓመት ብቻ ከ17 ሺህ በላይ ሴቶች የተለያዩ ጥቃቶች ሰለባ መሆናቸውን የክልሉ የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታዉቋል። ለጥቃቱ መባባስም በታጣቂ ኃይሎች መካከል ያለዉ ግጭት ነዉ ተብሎል።