Skip to content
Opens in a new window
በአዲስ ዓመት ዋዜማ የሚጎሉት የሰላም ጥሪዎችና ነባራዊ እውነቶች
01 September 2026

በአዲስ ዓመት ዋዜማ የሚጎሉት የሰላም ጥሪዎችና ነባራዊ እውነቶች

DW | Amharic - News

About
ጦርነትና አሁንም የቀጠሉ የትጥቅ ግጭቶች ያደረሱት ሞትና ውድመት ለመሰል ውትወታዎች ዋነኛ ምክንያት ቢሆኑም ሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚቃጣ የዘፈቀደ ግድያ፣ ማፈናቀል፣ ቤት ንብረትን ማውደም፣ እሥር፣ ጥቃትና አካል መጉደል፣ ፆታዊ ጥቃት ለሰላም ጥሪዎች ተጨማሪ መነሻዎች ናቸው።