«አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ይቁም» ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ
05 June 2026

«አስገዳጅ ወታደራዊ ምልመላ ይቁም» ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ

DW | Amharic - News

About
« እኔ ሞቼ እናቴ እሚያነሳት አጥታ ሐዘን ውስጥ እንደምትኖር እያወቅኩኝ፤ እኔ እግሬን ተቆርጬ እሚያነሳኝ አጥቼ ጎዳና ላይ ወጥቼ እንደምለምን እያወቅኩኝ፤ አገሬ ከታገለላት ያውደለደለን እንደምታኖር እያወቅኩኝ፤ መሞቴ እኮ አይቀርም፤ ግን ! እናቴን አሳዝኜ ጎረቤትን ለማስደሰት አልሞትም!»