Skip to content
Opens in a new window
አሳሳቢው የሙስና አሻጥር በኢትዮጵያ
07 August 2026

አሳሳቢው የሙስና አሻጥር በኢትዮጵያ

DW | Amharic - News

About
የፋይናንስ ስርዓቱን የሚያናጉ ተግባራት ላይ የተሰማሩ 169 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ውለዋል፣እንዲሁም እንደ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለው ዘርፍ 109 ተጠርጣሪዎች ተለይተው እስካሁን 91 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው ተብሏል።