አምስት ምርጫ ክልሎችን የተመለከተው ውሳኔ እና የቀጠሉ ውዝግቦች
28 February 2026

አምስት ምርጫ ክልሎችን የተመለከተው ውሳኔ እና የቀጠሉ ውዝግቦች

DW | Amharic - News

About
ትናንት አርብ በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች የፌደሬሽን ምክር ቤት እና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔን የሚቃወሙ ሰልፎች ተደርገዋል። የተቃውሞ ሰልፉ መነሻ አምስት የምርጫ ከልሎች ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ውጪ ሆነው ለብቻቸው በቀጥታ ለሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት ምርጫ እንዲደረግ መወሰኑ ነው።