Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
14 September 2026
አዲስ ከሚመሰረተዉ መንግሥት ምን ይጠበቃል
DW | Amharic - News
About
ኢትዮጵያን ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚመራው መንግስት በዚህ በተያዘው ወርሃ መስከረም ይመሰረታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የመንግስት ምስረታው በሰሜን ኢትዮጵያ አዲስ የጦርነት ድባብ በሚስተዋልበትና በአገሪቱ ሦስት ክልሎችና ከዚያም በላይ የአማጺያን እንቅስቃሴ ባልተቀዛቀዘበት ሁኔታ ወቅት መሆኑ ነው፡፡