39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ
16 February 2026

39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ

DW | Amharic - News

About
39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በአህጉሪቱ በቀጠሉ የፀጥታ ችግሮችና በሌሎች አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎች በማሳለፍ ተጠናቋል። እ.አ.አ በ2030 ግጭቶችን በሙሉ ለማስቀም ያላቸውን ቁርጠኝነት መሪዎቹ በድጋሚ ማረጋገጣቸውን በጉባኤው ማጠቃለያ የወጣው መግለጫ አመልክቷል።