31 March 2022
Bank Story Wazema_final.mp3
Wazema Radio
የውጪ ሀገር ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ እንዲገቡ ለመፍቀድ በተያዘው ዕቅድ ላይ በመንግስትም ሆነ በባለሙያዎች ዘንድ መግባባት የለም። ይህ ብስራት ከፈለኝ ያዘጋጀው የዋዜማ ዘገባ በጉዳዩ ላይ የሚነሱ ክርክሮችን ተመልክቷል። አድምጡት
የውጪ ሀገር ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ እንዲገቡ ለመፍቀድ በተያዘው ዕቅድ ላይ በመንግስትም ሆነ በባለሙያዎች ዘንድ መግባባት የለም። ይህ ብስራት ከፈለኝ ያዘጋጀው የዋዜማ ዘገባ በጉዳዩ ላይ የሚነሱ ክርክሮችን ተመልክቷል። አድምጡት
ኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ ለመግዛት ጠይቃ የቁስል መሸፈኛ ፕላስተር ተልኮላታል። ይህ የዋዜማ ዘገባ የጦር መሳሪያ ግዥ ዲፕሎማሲን በተመለከተ ያሉብንን ፈተናዎች ያነሳል።
ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ሲመጡ በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የነበረው ግንኙነት በድንገት ተቀዛቀዘ። ዐቢይ ወዳጅነታቸውን ከአስመራና ከሞቃዲሾ ጋር አደረጉ። አሁን ሶማሊላንድ ለአሜሪካ የጦር ሰፈር ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኗን ገልፃለች። ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነትስ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? የሀገሪቱን ዲፕሎማት አነጋግረናል። አድምጡት