በውድቀታችን እግዚአብሔርን መንካት19 August 2021አማኝ በኃጢአት በድካም ተሰነካክሎ ቢወደቅ በዛው በወደቀበት እንዲቀር ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም:: ነገር ግን በድካሙና በውድቀቱ ከእግዚአብሔር ምህረት ጋር ለተነካካ ለእርሱ እንደገና በሁለት እግሩ መቆም ይሆናል:: የእግዚአብሔር የምህረቱ ባለጠግነት በእርሱ ሁኔታ ይገለጥበታል:: ሰለዚህ አማኝ ሁልጊዜም በእግዚአብሔር ምህረት እንደቆመ ያስባል:: ከድካማችን ካልበቃውም ማንነታችን ጎሎቶ የሚወጣውና የሚታየው ያ የተነካካነው የጌታ ምህረት ነውና::00:55:30
እንዴት ነው በፀጋው የምናድገው?19 August 2021አማኝ ሁሉ የተጠራው እግዚአብሔርን ወደ መሞሰል እርሱንም በማወቅ ወደሚገኝ ባለጠግነት በፀጋው እንዲያድግ ነው:: ማደጋችንም በቃልና በስራ በሁለንተና እኛነታችን የሚገለጥ በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት የሚታይ ነው:: ስለዚህ ለፀጋው ክብርን እየሰጠን እንዴት ማደግ እንደምንችል በዚህ መልዕክት ውስጥ እንማራለን::00:21:53
ደቀ መዝሙር ክፍል 223 June 2021ጌታ ደቀ መዛሙርቶቹን መጀመሪያ ቃሉን አስተማራቸው መገባቸው በቃሉ አስታጠቃቸው፣ ከዚያም የመስራቹን ለሌሎች ለማድረስ ያለማምዳቸው ነበር፣ ዛሬም ጌታ እኛን በእርሱ አምነን የዳንን ሁላችንን የሚጠብቅብን ነገር ይህን የምስራች ወንጌል ለሌሎች እንድናደርስ ነው፣ አንደ ጌታ መልክተኞች ልናውቃቸው ስለሚገቡን ሦስት መሰረታዊ ነገሮች መታዘዝ ስርአትና እምነትን በዚህ መልእክት ውስጥ እንማራለን፣00:39:17
@RG 06-11 PM S6-E22 ለእግዚአብሔር ፈቃድ መኖር። መጋቢ ዘካሪያስ በላይ MP3.mp314 June 2021የሰው ፈቃድ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ጋር ሲተያይ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ እንዲሁ የራቀ ነው:: ነገር ግን እግዚአብሔር ፀጋን እየሰጠ ደግሞም በራሱ መንገድ በመምራት ሰውን አሰቀድሞ ወደ ተፈጠረለት ወደ ፈቃዱ ያመጣዋል:: ሰው ግን ራሱን ባዶ ሊያደርግ ደግሞም በእርሱ ያለውን የጌተን ፈቃድ ለማድረግና ለእርሱም ለመኖር መምረጥ ይኖርበታል:: ይኸውም በስጋ ሳይሆን ነገር ግን አይናችን ተከፍቶ አይተን የምንመርጠው ነው::- ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ፈቃድ ውስጥ ያገኘበት ሰአት ያ ...00:54:22
እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው13 June 2021እግዚአብሔር እርሱ በሰማይና በምድር አምላክ ነው::ብላ ያመነች ደግሞም የመሰከረች ረዓብ ከሚጠፉት ጋር አብራ አልጠፋችም:: ምንም ታናሽና ደካማ ብንሆን በእምነት በፊቱ እንሁን እንጂ እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን ሊሰራ ፈቃዱ ነው::በዚህ መልዕክት ትናንት በረዓብ ህይወት ድንቅን ያደረገ ጌታ ዛሬም በእኛ እንዴት እንደሚሰራ እንማራለን:00:40:46