ሰው እና ሰው ፲፩፡ "ስለ መሻገር..."
11 March 2023

ሰው እና ሰው ፲፩፡ "ስለ መሻገር..."

Endod Plus እንዶድ+

About

ሰልስቱ ጣዖታት የተሰኘ የልብወለድ ስራውን በ2008 ያሳታመው፤ "ከባዶላይ መዝገን፡ የዘመን ስካር ቅንጣቶች" ፤ "የካህሊል አማልክት" የተሰኘን የካሕሊል ጅብራን እና የሜሪ ሐስከል የፍቅር ደብዳቤዎችን ትርጉም የያዘ መጽሐፍ የሰጠን፣ አስከትሎም "የመሻገር ሲቃ: ከንፋስ ጋር መደነስ" የተሰኘ መጽሐፉን ከሰሞኑ የቸረን ወጣቱ ጸሐፊ ያዕቆብ ብርሃኑ እንግዳችን ነው። ሸጋ ቆይታ!