ሰው እና ሰው ፲፫ :  "መንገድ"
13 March 2023

ሰው እና ሰው ፲፫ : "መንገድ"

Endod Plus እንዶድ+
About

ሰው እና ሰው" በተሰኘው የምዕራፍ ሁለት ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ 13ኛ ዝግጅት የኮሚውኒኬሽን ኤክስፐርት፣ ሪሰርቸር እና ፕሮጀክት አስተባባሪ የሆነችውን ማሕደር አካሉን ይዞላችኹ ይቀርባል።