ምዕራፍ ፫ - "እኛ..."
ተከታታይ መሰናዶ ፩- "...ሒዱ፤ መጣን!"
ንዑስ ክፍል ፫: "ማንነት ከነቃ ..."
ክፍል ፲፭: "በመንደሩ ለተከሰተ ሀዘን ቴፖቻችንን ያለብሱ የነበሩ ዳንቴሎቻችን የት ናቸው?”
ባልደረባችን ጥላሁን አበበ (ወለላው) ያዘጋጀላችኹ የምዕራፍ ፫ ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ "...ሒዱ፤ መጣን!" ሶስተኛ ንዑስ ተከታታይ መሰናዶ "ማንነት ከነቃ..." አራተኛ ክፍል ("...ሒዱ፤ መጣን!" - ክፍል ፲፭) "በመንደሩ ለተከሰተ ሀዘን ቴፖቻችንን ያለብሱ የነበሩ ዳንቴሎቻችን የት ናቸው?” በሚል ገዢ ሃሳብ ከባልደረባችን መኮንን ሞገሴ ጋር አብረዋችሁ ይቆያሉ።