"ሰው ምንድር ነው?" ብለን ጀምረን፣ "አካል፣ ዓዕምሮ፣ ነፍስ" ብለን ለጥቀን ፣ ሰው እና ሰላሙ ብለን በሶስት በሾረብናቸው ተከታታይ ክፍሎች ወደ እናንተ ደርሰን ዛሬ ደግሞ ልንጠቅልለው በዚህ መሰናዶ መጥተናል። አንዳች ረብ ያለው ነገር እንደማታጡበት በማመን ታደምጡት ዘንድ ጋበዝናችሁ!
linktr.ee/shegafuture