የቀና መንፈስ መዝሙረ ዳዊት 51   10  12
13 September 2021

የቀና መንፈስ መዝሙረ ዳዊት 51 10 12

Donatist

መንፈሰ ቀና መሆን ለእግዚአብሔር በረከት መንገድን ይከፍታል፣ ከጌታ ጋር ለመራመድ የምንችለውና የበረከቱ ተካፋዮች የምንሆነው ልባችን የቀናውን ያህል ነው፣ ልባችንን ደግሞ የሚያቀናው ቃሉ ነው፣ የእግዚአብሔር ቃል ሲገለጥልን ህይወታችንን ይቀርጽና የቀና መንፈስ እንዲኖረን ያደርጋል መንፈሳችን በቀና ቁጥር ደግሞ ለእግዚአብሔር እሺ ባዮች ገርና ቅን ባህሪይ ይኖረናል ደግሞም ከሌሎች የእግዚአብሔር ሰዎች ጋር በቀና መንፈስ ለመራመድ አንቸገርም፣