29 January 2022በእምነት ማደግ ካለፈው የቀጠለመጋቢ አለማየሁአንዳንዱ የጸሎት መልስ መፍትሄ የሚመጣው ሳይታክቱ የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግ በጾም ጸንቶና ተግቶ በጌታ ፊት በመሆን በትግስት በእምነት እስከመጨረሻው ጌታን በመጠባበቅ የሚገኝ ድል ጉብኝት አለ51 min
05 January 2022እግዚአብሔር ይመራልመጋቢ ዘካርያስ በላይእግዚአብሔር የታደገን ሊመራን ቢሆንም፣ እኛ አማኞች ደግሞ በእርሱ ዓላማና ሐሳብ የተያዝንና እርሱን ለመከተል ፈቃደኛ መሆን አለብን፣ እግዚአብሔር ያለን ሰዎች ሆነን ግን ብዙ ጊዜ በራሳችን መንገድ እንሄዳለን በራሳችን ደግሞ ሁሉን ለማድረግ እንሞክራለን ሆኖም በአንድ ቦታ መዞር መጥመልመልና ድካምን ነው የምናተርፈው፣ ተስፋ የሚጣልበት እውነተኛው አምላክ እግዚአብሔር ሲመራን ግን እርሱ መንገድ በሌለበት መንገድ በጨለማ ውስጥ ደግሞ ብርሀን ይሆንልናል፣50 min
05 January 2022ወንጌልና መንግስተ ሰማያትመጋቢ አበራ የዮሐንስመልአክና ሰው የተፈጠረው ለአምልኮ ስለሆነ ወንጌልም ወደ ሕይወት ካመጣን በኃላ ወደ አምልኮ ነው የሚያደርሰን፣ በትክክለኛ አምልኮ ከአምላካችን ጋር ስንገናኝ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እያየንና እግዚአብሔር በስራው ጻድቅ መሆኑን እየተረዳን በምናልፍበት ሁሉ እርሱን ማመስገን እንጀምራለን፣ መርገማችንን ሽሮ የመንግስቱ ወራሾች ያደረገን አምላካችን እዚህ ምድር ላይ ያስቀመጠን ለመንግስቱ ስራ መሆኑ ሲገባን ዛሬ የምለምናቸው ነገሮች ያንሱብንና በምስጋና እንሞላለን፣ በምስጋና ደግሞ ብዙ ቀንበራችን ይሰበራል ብዙ ድልንም እንቀዳጃለን፣24 min
29 December 2021ወደ ኢየሩሳሌም በምሕረት ተመልሻለሁ፤ ቤቴ ይሠራባታልመጋቢ ዘካርያስ በላይእግዚአብሔርን በታሪክ ውስጥ ስናየው እምነታችን ይጨምራል፣ መንፈሳዊ ሰው የሚኖረው በእምነቱ ስለሆነ እምነታችን ሲያድግ አንዳንዴ እግዚአብሔር እየተናገረ ያለው ባዶ በሆነ ነገር ላይና ለሰው በማይመስል ነገር ላይ የእግዚአብሔርን ሐሳብ ለማስተናገድ አንቸገርም፣ የእግዚአብሔርን ሐሳብ ለመበጥበጥ በሚመጣው ማንኛውም ነገር ባለመታወክ ፍቅሩንና ምህረቱን እያሰብን እግዚአብሔር የማያሳፍር አምላክ መሆኑንም በመረዳት፣ የሚታየውን የሚሰማውንና የምናስበውን ሳይሆን ጌታን ማየትና መስማት እንጀምራለን43 min
28 December 2021ያደገ ሰው ወደ ውስጥ የሚያስገባውን እና ከውስጡ የሚያውጣውን በቃሉ እና በመንፍስ ቅዱስ ይመዝናል 1ኛ ቆሮ 2:13 2ኛ ነገ 13 ሐዋ 17:11-28Donatistያደገ ሰው ወደ ውስጥ የሚያስገባውን እና ከውስጡ የሚያውጣውን በቃሉ እና በመንፍስ ቅዱስ ይመዝናል 1ኛ ቆሮ 2:13 2ኛ ነገ 13 ሐዋ 17:11-2814 min
27 December 2021በመንፍሳዊ ህይወታችን ሰናድግ ፈረሃት አይገዛንም ዕብ 2:14-15 1ዮሐ 4:18 ኢሳ 8:13 መሳ 6:10 ራዕ 21:8Donatistበመንፍሳዊ ህይወታችን ሰናድግ ፈረሃት አይገዛንም ዕብ 2:14-15 1ዮሐ 4:18 ኢሳ 8:13 መሳ 6:10 ራዕ 21:811 min
27 December 2021ዳግም መወለድና በንስሐ ወደ መንግስተ ስማያት መግባትመጋቢ አበራ.በንስሐ ወደ እግዚአብሔር እንደርሳለን፣ ጌታን እንደግል አዳኛችን አድርገን ስንቀበልና በሐጢያታችን ስንናዘዝ ጌታ ይቅር ይለንና ልጆቹ ያደርገናል፣ ዳግመኛ በእውነት ቃል ከማይጠፋው ዘር እንወለዳለን፣ ጌታን ካወቅን በኋላ ንስሐ ያልገባንበት ሐጢያት ካለ የእግዚአብሔር ለሆነው ነገር ጠንካሮች እንዳንሆንና በጉስቁልና እንድንኖር ያደርገናል፣ እግዚአብሔር ከሐጢያት ጋር ሕብረት ስለሌለው ከጌታ ጋር ህብረት እንዳይኖረንም ያደርጋል፣ ስለዚህ እራሳችንን ሁልጊዜ አየመረመርን በንስሐ የእግዚአብሔርን ፊት ልንፈልግ ይገባናል፣26 min
26 December 2021በህይወቱ ያደገ ሰው የሰማውን ቃል የመጠበቅ ብቃት አለው በአንጻሩ ያላደገው ሰምቶ የመጠበቅ ብቃት የለወም ሕዝ 3:10 ሉቃ 8:13-15 2ኛ ጢሞ1:14 ራዕ 3:3 ኢዮ 20Donatistበህይወቱ ያደገ ሰው የሰማውን ቃል የመጠበቅ ብቃት አለው በአንጻሩ ያላደገው ሰምቶ የመጠበቅ ብቃት የለወም ሕዝ 3:10 ሉቃ 8:13-15 2ኛ ጢሞ1:14 ራዕ 3:3 ኢዮ 2013 min
26 December 2021ዘካርያስ 3፡1-10 ክፍል ሁለትDonatistሰይጣን ደካማ ጎናችንን ያውቃል ነገር ግን ከዛ ውስጥ ጠንካራ ነገር ይወጣል። ይህ ጠንካራ ጎን የሚወጣው በሞትንበት ነው።15 min
25 December 2021ሰው እግዚያብሔርን ተስፍ ካደረገበት በላይ የህይወት አቅም የለውም ሮሜ 8፡24 ሮሜ 8:12 ዘፍ 13:10Donatistሰው እግዚያብሔርን ተስፍ ካደረገበት በላይ የህይወት አቅም የለውም ሮሜ 8፡24 ሮሜ 8:12 ዘፍ 13:1011 min