ንጽህና
29 August 2021

ንጽህና

Voice of Truth and Life

About
ንፅህና አንዱ የጌታ ባህርይ ነው:: ይህ የእርሱ ባህርይ በእርሱ ውስጥ ሆነን በተገኘንበት ለእኛ ሆኗል:: አማኝ በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ያለና የክርስቶስን ህይወት እየኖረ መሆኑ የሚታወቀው በንፅህናው ነው:: ይህ ንፅህና የአይን የልብና የመንፈስ ንፅህና ነው::
ንፅህናችንን እንዳናቃልል ደግሞም እነዳንጥል ከንፅህና የጎደለም መመለስ አንዲሆን የዚህ መልዕክት ዋና ምክር ነው::