ጥያቄ እና መልስ ክፍል 81
16 October 2021

ጥያቄ እና መልስ ክፍል 81

Voice of Truth and Life

About
የዛሬ ጥያቄዎች
1. ጌታን እንድንቀበል መንፈስ ቅዱስ እንዲያበራልን ያስፈልጋል የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
2. መንፈስ ቅዱስ የማይመራው አማኝ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
3. እግዚአብሔር እጃችንን ይዞ መንገዳችን ግን ለጠላት ሊሰጥ ይችላል የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
4. በልጆቻችን ላይ እንዲሆን የምንፈልገው የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አይሁን እንዴት ነው የምናው ቀው?
5. እንደ አማኝ ህልም ስናይ ምንድን ነው ማድረግ ያለብን? እግዚአብሔር ህልም ይሰጣል ወይ?
6. በእምነት ለማደግ ከእኛ የሚጠበቀው ምንድን ነው?