እግዚአብሔር  በፊታችን ያልፋል
25 August 2021

እግዚአብሔር በፊታችን ያልፋል

Voice of Truth and Life

About
መንፈሳዊ ስኬት ማለት እግዚአብሔርን ከፊት ማየት ነው፣ ዛሬ እያለፍንበት ያለነው ወይም ነገ በህይወታችን ለሚመጣው ማንኛውም ፈተና የመወጣጫ አቅም የሚኖረን ጌታን ከፊታችን ባየነው መጠን ነው፣ እግዚአብሔርን ከፊታችን ስናይ በማንኛውም የህይወት ማዕበልና ወጀብ ውስጥ ሳንታወክ ተረጋግተን እንኖራለን፣ እግዚአብሔርን ከፊት ማየት ሲጠፋብን ግን የሚያስጨንቀንንና ተስፋ የሚይስቆርጠንን የጠላት ድምጽ አስተናጋጆች እንሆናለን፣