Yetnbit Kal Ministry Internet Radio
Yetnbit Kal Ministry Internet Radio

የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት
<ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል [መጽሐፍ ቅዱስ] እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።> 2ኛ ጴጥሮስ 1፡19

የትንቢት ቃል ኢንተርኔት ሬዲዮ
ይህ በ"የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት" ተዘጋጅቶ የቀረበላችሁ ኢንተርኔት ሬዲዮ፡- የምስጋና፣ የውዳሴ እና የአምልኮ መዝሙሮችን እንዲሁም አጫጭር የመጽሐፍ ቅዱስ መልዕክቶችን በመላው ዓለም ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በቀን 24 ሰዓት ሳምንቱን በሙሉ በማሰራጨት አድማጮችን ለጌታ የሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጻት እንዲዘጋጁ አስተዋጽኦ የሚያደርግ መንፈሳዊ አገልግሎት ነው፡፡

አስተያየቶች ወይም ጥያቄዎች ካላችሁ ወይም ልታገኙን ከፈለጋችሁ፡-
Email: yetnbitkal@yahoo.com
https:// www.facebook.com/yetnbitkal/
https:// www.youtube.com/channel/UC_aWJdVPm2r80_FNjg60p5w?view_as=subscriber
Web: https://yetnbitkal.org

የእግዚአብሔር አብ ፍቅር፣ የጌታ የየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እንዲሁም የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከአድማጮቻችን ጋር ይሁን!

Copyright Yetnbit Kal Christian Ministry
Developer: Habtamu Ayalew
2011/19

Follow us

Let’s follow our station on social media!