

Maraki Radio
ማራኪ ራዲዮ በንግድ እና የንሮ ዘይቤ ላይ አተኩሮ መሠረቱን በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ ከተማ ውሰጥ አድርጎ የሚሠራ የኢንተርኔት ራዲዮ ነው፡፡ አነስተኛና ጥቃቅን ንግዶችን እንዲሁም አዳዲስ ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት ይሠራል፡፡ በእውቀትና በስነምግባር ሠርተው ለመበልፀግ ከሚጥሩት ጎን ይቆማል፡፡ የተሠራ ግለሰብ፣ የተሠራ ቤተሠብ እና ሀገር እንደሚፈጥር መሠረታዊ እምነቱ ነው፡፡
Website
Visit Our WebsiteAnnouncement
October 18, 2022
Maraki Radio
Business and Lifestyle