Konso Digital Radio
Konso Digital Radio

Konso Digital Radio

    ኮንሶ ዲጅታል ሬዲዮ የተመረጡ አዝናኝ ሙዚቃዎች፣ መዝናኛ ፕሮግራሞች እና መረጃዎች የሚቀርቡበት የኢንተርኔት ሬዲዮ ነው፡፡በዚህ ሬዲዮ አባባሎች፣ አነቃቂ ንግግሮች፣ አስተማሪ ታሪኮችና ሌሎችም በርካታ መረጃዎች በመላው ዓለም በኮንሶ ዲጅታል ሬዲዮ ይደመጣል። ከእኛ ጋር ይሁኑ! ለዓለም ይቅረቡ፣ ወቅታዊና ትኩስ መረጃ በመዳፊዎ ያኑሩ፥ ☢️ ሀሳብ አስተያየት ካለዎት ስልክ +251467730635

    konso zone communication

    የኮንሶ ዞን መንግስት ኮሚኒኬሽ ጉ/መምሪያ

    (ኮንሶ ዲጅታል ሬዲዮ)

_________________🎙️📸🎙️_______________

Announcement

June 27, 2024

3:10 አሁን

ከባዱ የ92 ኪ.ግ ፊልሚያ ከደቅቃዎች በኃላ ይካሄዳል