

BEKY Radio
ቤኪ ሬዲዮ የተመረጡ ሙዚቃዎች ከመዝናኛ ፕሮግራሞች እና መረጃዎች ጋር የሚቀርቡበት የኢንተርኔት ሬዲዮ ነው፡፡ አባባሎች የቢዚነስ ጉዳዮች አነቃቂ ንግግሮች ሌሎችም በርካታ ቅንብሮች በኢንተርኔት ሬዲዮ ይደመጣሉ፡፡ ቤኪ ሬዲዮ በጋዜጠኛ ቤኪ ጃ መስራችነት የተቋቋመ ሲሆን ላለፉት 5 ዓመታት በተለያዩ ሚዲያዎች ጋር በመስራት የተገኘውን ልምድ እና በዘርፉ ካሉ ሙያተኞች ጋር ያለውን መልካም ግኙነት የጋዜጠኝነት መርህን በተከተለ እና በሙያው ለሀገር ጠቃሚ የሆኑ ጉዳዮችን ለማበርከት በማሰብ የተቋቋመ የኢንተርኔት የሬዲዮ ጣቢያ ነው።
Donations
Announcement
October 5, 2021
BEKY Radio
ቤኪጃ ሬዲዮ ስርጭቱን ጀምሯል