Abiti - አቢቲ
Abiti - አቢቲ

Abiti - አቢቲ

ሰላም አቢሲኒያውያን እኔ አትናቴዎስ (አቢቲ) ነኝ። በዚህ የኢንተርኔት ሬዲዮ ጣቢያ በአማርኛ ፣ በትግርኛ እንዲሁም በእንግሊዝኛ ፖድካስቶችን ፣ አዝናኝ ቀልዶችን ፣ እንዲሁም አንዳንድ እኔ የማምንባቸውን እና እናንተን ያዝናናሉ ያስተምራሉ ብዬ የማስባቸውን የራሴን ዝግጅቶች በቀጥታ ስርጭት በየቀኑ ለእናንተ የማደርስበት የኢንተርኔት ሬዲዮ ማሰራጫ ጣቢያ ነው። ከኔ ጋር መስራት የምትፈልጉ ካላችሁ በኢንስታግራም አካውንቴ @cyber_abiti አናግሩኝ። እኔን ማገዝ ከፈለጋችሁ ደግሞ ከታች ባስቀመጥኩላችሁ በbuy me coffee እንዲሁም በkofi ማገዝ ትችላላችሁ። ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ🙏

Hello Abyssinians, I am Atnatewos (Abiti). This internet radio station is an internet radio station where I bring you live podcasts, funny jokes, and some of my own events that I believe will entertain and educate you in Amharic, Tigrinya and English. If you want to work with me, contact me on my Instagram account @cyber_abiti. If you want to help or Donate me, you can help me by buy me coffee and kofi. Thank you for following me🙏

ሰላም ኣቢሲናውያን ኣነ ኣትናቴዎስ (ኣቢቲ) እየ። እዛ ናይ ኢንተርነት ሬድዮ ጣብያ ብቀጥታ ፖድካስት፣ መስሓቕ ዋዛታት፣ ከምኡ ውን ገለ ናይ ባዕለይ ፍጻሜታት ብኣምሓርኛ፣ ትግርኛን እንግሊዝኛን ከዘናግዓኩምን ክምህረኩምን እዩ ኢለ ዝኣምነሉ ናይ ኢንተርነት ሬድዮ ጣብያ እዩ። ምሳይ ክትሰርሑ ምስ እትደልዩ ኣብ ናይ ኢንስታግራም ኣካውንተይ @cyber_abiti ርኸቡኒ። ክትሕግዘኒ እንተደሊኻ buy me coffee and Kofi ብምግዛእ ክትሕግዘኒ ትኽእል ኢኻ። ስለ ዝሰዓቡኒ የቐንየልና🙏