ዜጎች ከመንግስት የዘንድሮ ዓመታዊ ዕቅድ  ምን ይጠብቃሉ?
03 October 2025

ዜጎች ከመንግስት የዘንድሮ ዓመታዊ ዕቅድ ምን ይጠብቃሉ?

ዜና መጽሔት

About
የኢትዮጵያው ፕሬዝዳንት የመንግስትን አመታዊ እቅድ በሚቀጥለው ሰኞ ያቀርባሉ። የህዝብ ተወካዮች እና የሚንስትሮች ምክር ቤቶችም የሚከፈቱት በዚያው ቀን ነው። ለመሆኑ ሰዎች ከመንግስት ዓመታዊ ዕቅድ ምን ይጠብቃሉ?መንግሥት በዓመቱ የትኞቹን ተግባራት ቢከውን ይበጃል?