የዜና መጽሔት፤ ታሕሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
16 December 2025

የዜና መጽሔት፤ ታሕሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ

ዜና መጽሔት

About
የዜና መጽሔታችን በጥንቅሩ
ኢዜማ የፓርቲው የትምህርት ፖሊሲ በትምህርት ሚኒስቴር ተግባራት ውስጥ እየተፈፀመ መሆኑን ማስታወቁ ፤ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሹም ሽር ማድረጉ፤ ኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በከፍተኛ አመራርነት ለዓመታት ያገለገሉ ፖለቲከኛ ደስታ ድንቃ ከፓርቲው መውጣታቸውን ማረጋገጣቸው፤ በአማራ ክልል ከሶስት ዓመት በላይ ተቋርጦ የነበረው የመምህራን ዝውውር ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ እና የቀጠለው የሩስያ ዩክሬን ጦርነት እና አዲሱ የሰላም ሐሳብ በሚሉ ርዕሶች የተሰናዱ የዕለቱ ዘገባዎቻችን በቅደም ተከተል ይተነተናሉ።