የዜና መጽሔት፤ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ሐሙስ
09 October 2025

የዜና መጽሔት፤ መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ሐሙስ

ዜና መጽሔት

About
የዜና መጽሔት ከሚያተኩርባቸው ጉዳዮች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፥
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተመድ ለየፃፈው ደብዳቤ ሕወሓት ምላሽ ሰጠ፤ ለአሽከርካሪዎች ፈተና እየሆነ መጥቷል የተባለው የጊቤ መንገድ የፀጥታ ይዞታ፤ የኢትዮጵያ ምንዛሪ በአፍሪካ ደካማ ከሆኑት 21 ገንዘቦች መካከል አንዱ ነው ተባለ፤ እንዲሁም “የአፍሪካ ቲንከታንክ” ጉባኤ የሚሉት ናቸው ።