የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 29 ቀን 2018
08 December 2025

የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 29 ቀን 2018

ዜና መጽሔት

About
ዜና መጽሔት፤ ባለፈው ሳምንት የታገቱት የኦሮምያ ክልል አቃቤያነ ሕግ መለቀቃቸውን የኦሮምያ ክልል የጠበቆች ማኅበር ለዶቼቬለ ማስታወቁ፤ 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ መከበር፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጎርጎሮሳዊው አሜሪካ ለተወለዱና ለሚወለዱ ህጻናት የገንዘብ ስጦታ ለማበርከት ቃል ገብተዋል።