የጥር 25 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት
02 February 2026

የጥር 25 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
ትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ስለ ሰሞኑ ኹኔታ መግለጹ፣ በቆቦ ከተማ የተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር እና የሰብአዊ ድጋፍ መዘግየት፣ ኢዜማ በአባላቱ ላይ “ሕገ-ወጥ እስር እና እንግልት” በአስቸኳይ እንዲቆም መጠየቁ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ስለሙስና ያስተላለፉት መልእክት አንድምታ