የጥር 20 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
28 January 2026

የጥር 20 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መጽሔት የአሜሪካ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የኢትዮጵያ ጉብኝት፣ ከ80 በላይ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሚሊሽያዎች እጅቸውን ሰጥተዋል ሲል የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ማስታወቁ፤ በአማራ ክልል ጦርነት የወደሙ ትምሕርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ከ13 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል መባሉ እንዲሁም ስደተኞችን በሕገ ወጥ መንገድ በማሻገር እና ማሰቃየት ከቤተሰቦቻቸውም ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የተከሰሰው ኤርትራዊ ላይ የኔዘርላንድ ፍርድ ቤት የ20 ዓመት እስር መበየኑን ያስቃኘናል