የጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
26 January 2026

የጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
የዜና መፅሔታችን
ምርጫ እና የመገናኛ ብዙኃን ያሉበት ወቅታዊ ኹኔታ
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስጠንቀቂያና የባለሙያ አስተያየት
8 ፓርቲዎች የፖለቲካ ምኅዳር እያጨለሙ ያሉ ችግሮች ገጥመውናል ማለታቸው፣ እንዲሁም
ከሰሜን ምሥራቅ ኬኒያ ማንዴራ ከ9 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ግዛቲቱን ለቀው እንዲወጡ መታዘዛቸውን ያስቃኘናል