Skip to content
Opens in a new window
የጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
30 October 2026

የጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በደቡብ ወሎ ዞን ፤«ቱርክ» የተፈናቃዮች መጠለያ በደረሰ ድሮን ጥቃት 16 ሰዎች መገደላቸዉ
በአርሲ ሺርካ ጥቃት ለተገደሉ ለቅሶ የደረሱ ቀብር ያስፈፀሙ መታሰራቸው
በአሩሲዉ ጥቃት የመንግሥትና የመገናኛ ዐውታሮች ዝምታ ምን ትርጉም ይኖረዉ ይሆን?
በሞያሌዉ የተነሳዉን ግጭት መወገዙ ዜና መጽሔት ከሚያስቃኘን ጉዳዮች መካከል ናቸው።