Skip to content
Opens in a new window
የጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት
29 October 2026

የጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ/ም የዜና መፅሔት

ዜና መጽሔት

About
በዛሬው የዜና መፅሔት-የኢትዮጵያ ዘመናዊ የጦር ጄቶች ግዢ አንድምታ፤-በሳዮ ኖሌ ወረዳ ከ20 በላይ ሰዎች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ 2 ወራት ማስቀጠራቸው፤
የቀጠለው የሞያሌ ግጭትና ሰብዓዊ ቀውሱ፤ትብብር ለሕልውና በመንግሥት ላይ ያቀረበው ክስ፤-የአፍሪካ ኀብረት ከዲፕሎማቶች መባረር ጋር በተያያዘ የተፈጠረውን ውዝግብ እንዴት የሚሉ ርዕሶችን አካቷል።