የታኅሣሥ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
24 December 2025

የታኅሣሥ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጥር ወር መጨረሻ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤን ለመጥራት ማቀዱ ፣
በደቡብ ወሎ ዞን በጤና መድን ሽፋን የሚቀርበው መድኃኒት ፈተና ገጥሞታል መባሉ፣
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ ምንነቱ ባልታወቃ በሽታ የቁም አንስሳት ለሞት እየተዳረጉ መሆናቸው መገለጡ፤
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ ስጋት እና የስደተኛ ሁኔታ በጋምቤላ እና አንድምታው