Skip to content
Opens in a new window
የነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት
04 September 2026

የነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በራያ እና በአላማጣ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ለከፍተኛ ርሃብ፣ ድርቅ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ተዳርገናል ሲሉ አማረሩ። ደብዛው የጠፋው የፎቶግራፍ ባለሙያ ፊልሞን ገብረሕይወት የት እንዳለ ይፋ እንዲደረግ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ ።
በእሥር ላይ ለሚገኙት የኢሕአፓ አመራሮች የዋስትና መብት መፈቀዱ፣