Skip to content
Opens in a new window
የነሐሴ 27 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
02 September 2026

የነሐሴ 27 ቀን 2018 የዜና መፅሔት

ዜና መጽሔት

About
የዜና መጽሔት የምስራቅ ወለጋ ዞን አንጌር ጉቴ አከባቢ ግጭትና ግጭቱ ያፈናቀላቸው ሰዎች ብሶት በጃናሞራ ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ከ85 ሺህ በላይ ሰዎች ለረሀብ መዳረጋቸው መነገሩ፣ በጋምቤላ የምርት መቀነስን ለማካካስ መስኖ እንደማራጭ መያዙ፣ጀርመን በሀገርዋ የሚገኙ የተለያዩ የሩስያ ተቋማት እንዲዘጉ መወሰኗ ላይ ያተኮሩ ቅንብሮች ይቀርባሉ።