Skip to content
Opens in a new window
የነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የዜና መፅሄት
28 August 2026

የነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም፤ የዜና መፅሄት

ዜና መጽሔት

About
የዛሬው የዜና መፅሄት-ዛሬ ችሎት የነበሩት የኢሕአፓ አባል ፖለቲከኞች ለመጪው ሐሙስ መቀጠራቸዉ ፤, በኦሮሚያ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ምስራቃዊ ወረዳዎች የቀጠለዉ ጥቃት፤ በአፋር ክልል የክረምት ዝናብ መቅረትና የቀረጥ ጭማሪ የአርብቶ አደሩን ህይወት መፈተኑ፤ በተፈጥሮ አደጋ ለተጎዱ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች የዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ምላሽ፤ እንዲሁም ለኢትዮጵያ እና ለማኅበረሰባቸው በጎ የሰሩ ግለሰቦች ተሸለሙ የተሰኙ አምስት ርዕሶችን አካቷል።