Skip to content
Opens in a new window
የመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
14 September 2026

የመስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መጽሔት ጥንቅሩ፤
አዲስ ከሚመሰረተዉ መንግሥት ምን ይጠበቃል?
በኮንሶ ምንድን ነው የሆነው ?በዋግህምራ በግጭትና ድርቅ ምክንያት የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ተለያዩ ከተሞች እየተሰደዱ ነውä፣በህንድ የተካሄደው የብሪክስ ጉባኤና የኒውዴልሂዉ መግለጫን አካቷል።