የማክሰኞ  የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሄት
03 March 2026

የማክሰኞ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሄት

ዜና መጽሔት

About
በዛሬው የዜና መፅሔት ዝግጅታችን፣በመጪዉ ግንቦት ሊደረግ ለታቀደዉ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎችንና የሲቪክ ማሕበራት ድርጅቶችን ዝግጅቶች የሚቃኙ ሁለት ዘገባዎችን ፣ የአድዋ ድል 130ኛ ዓመት ዝክር በፓሪስ የሚመለከት ዘገባ የእስራኤልና የአሜሪካ ድብደባና የኢራን አፀፋን የሚመለከት አጭር ቃለ መጠይቅም ተካቷል።