የማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሄት
21 October 2025

የማክሰኞ ጥቅምት 11 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሄት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መፅሄታችን፦ በኦሮሚያ የተባባሰው የንጹናን ሰዎች ግድያ፤ በዓፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገዋኔ አካባቢ መንገድ በመዝጋት የተሰማው የተቃውሞ ድምፅ፤ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለአፍሪካ የውሃ አቸቃቀም እንዲሁም የአሚሪካው ምክትል ፕሬዚደንት የእስራኤል ጉብኝትና የተኩስ አቁም ስምምነቱ ስጋትና ተስፋs የተሰኙ ሪፖርቶች ይቀርባሉ።