የመጋቢት  9 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
18 March 2026

የመጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በዜና መጽሔት በአማራ ክልል የነዳጅ ዘይት እጥረት የፈጠረው የትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጎል፤
ባለፉት ሰባት ዐመታት በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት እና ተፅዕኖው፤
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዶ/ር ሲሳይ አውግቸው ተፈቅዶ የነበረውን የዋስትና መብት መሻሩ ፤ እና
የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም ቢያንስ በአንድ በመቶ ቅናሽ ማሳየቱን እንቃኛን