Skip to content
Opens in a new window
የዕለተ ሐሙስ ኅዳር 10 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ዜና መጽሔት
19 November 2026

የዕለተ ሐሙስ ኅዳር 10 ቀን፣ 2019 ዓ.ም ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤
-- በኤርትራ ድንበር አቅራብያ የድሮን እና ከባድ መሳሪያ ድምጽ በተደጋጋሚ እየተሰማ ነው መባሉ
-- ከ600 በላይ የትግራይ ተወላጆች በአዋሽ አርባ መታሠራቸው
-- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ 10 ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸዉ እና ሌሎች ዘገቦች ይተነተናሉ።