የኅዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
11 November 2025

የኅዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በትግራይ ክልልና ባካባቢዉ ያንዣበበዉን የጦርነት ሥጋት፣
ብራዚል ዉስጥ በተያዘዉ የዓየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ የአፍሪቃ ወጣቶች ሚና፣
የሩሲያ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች ቤልጂግ አየር ክልል አንዣበቡ መባሉ ያስከተለዉ ሥጋት፣
የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት የመነሳቱ ተስፋ