
About
በዛሬው የዜና መጽሔት ፣በመቀሌ ከተማ የተፈጸመው የቦምብ ጥቃት እና የነዋሪው ስጋት፣ የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች እና የአሜሪካ የሰላም ሃሳብ ፣ ትራምፕ «ከሦስተኛ ዓለም ለሚመጡ ዜጎች ጥገኝነት ተቋርጧል» አሉ፣ እንዳይንቀሳቀስ ማዕቀብ የተጣለበትን የሩሲያ ገንዘብ አውሮፓ ከትራምፕ ማስቆም ትችል ይሆን?፣ የሐንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን የሩሲያ ጉብኝትና የዩክሬን ጦርነትን ለማቆም የሚደረገው ጥረት ላይ ያተኩራል።