የሐሙስ ታኅሣሥ 9 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት
18 December 2025

የሐሙስ ታኅሣሥ 9 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት CPJ ፣ኢትዮጵያ ዉስጥ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፤ የመገናኛ ብዙኀን ነጻነት እንዲከበር ጠይቋል
በጋምቤላ ክልል ከከተማው ፖሊስ አዛዥ ግዲያ በኃላ ውጥረት መስፈኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። እነዚህና የምርጫ አስቻይ ኹኔታዎች በኢትዮጵያ፣ የሰሜን ሸዋ ዞንና የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዮ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ማህበረሰቦች ግንኙነት እንዲሁም ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠናክሮ የቀጠለው የቲክቶከሮች እስራት የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።