Skip to content
Opens in a new window
የሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.  የዜና መጽሔት
06 August 2026

የሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
በዛሬው የዜና መጽሔታችን ስድስት ርዕሰ ጉዳዮችን በትንታኔ እናስደምጣለን ፤ ራያና እና አላማጣ አካባቢዎች ጦርነቱ ማየሉን እና ሴቶች ለቡድን ጾታዊ ጥቃት መዳረጋቸው ፤በሰሜን ኢትዮጵያ ያጠላው የጦርነት ስጋት ፤ ተጎጂዎች እና የአውሮጳ የሰላም ፋውንዴሽን ጥሪ ፤የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ሂደት እና የቀጣይ ሥራዎች ላይ ለዶቼ ቬለ የተሰጠ ምላሽ፤ የዐማራ ግሎባል ፎረም የምክክር ጉባኤውን መቃወሙ፤ ሲፒጄ ለ6 ሃገራት ጋዜጠኞች ሽልማት ሲሰጥ በኢትዮጵያ የታሠሩት እንዲፈቱ መጠየቁ፤ በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው የ14 ሀገራት ቅንጅት በይፋ ከተገለጸው አላማ የሰፋ ትርጉም አለው መባሉ፤ በዝርዝር ይደመጣሉ።