የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የተወሰኑ ምዕራፎችን አገደ
05 February 2026

የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የተወሰኑ ምዕራፎችን አገደ

ዜና መጽሔት

About
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ በ9ኛ እና በ11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት ውስጥ የሚገኙ የተወሰኑ ምዕራፎች ለተማሪዎች እንዳይሰጡ አገደ ፡፡ መምሪያው እገዳውን የጣለው በመማሪያ መጽሀፍት ውስጥ “ የውሸት ታሪኮች” ተጽፈዋል በሚል ነው ፡፡