DW Amharic የመጋቢት 22 ቀን 2018 የዜና መጽሔት
31 March 2026

DW Amharic የመጋቢት 22 ቀን 2018 የዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

About
የኢራኑ ጦርነት የኢትዮ-ኤርትራን ውጥረት ያባብሰዋል ብለው እንደማያምኑ ተንታኞች ተናገሩ፤ እስካሁን የተቋረጠ የአገር ውስጥም ሆነ ዓለማቀፍ በረራ አለመኖሩንም ስራ አስፈጻሚው ገልጸዋል፡፡ የቅድስት ክፍሌ መታሰቢያ የመንገድ ደሕንነት ትምሕርት፤ የነዳጅ ዕጥረት እያስከተለው ያለው ጫና፤ የኢራን ጦርነት በአውሮፓ ሐገራት ያሳደረው ጫና