በትግራይ  አንዣበበ ያለውን የጦርነት ድባብ በሰላም እንዲፈታ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ጠየቀ
21 February 2026

በትግራይ አንዣበበ ያለውን የጦርነት ድባብ በሰላም እንዲፈታ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ጠየቀ

ዜና መጽሔት

About
ትግራይ ክልል ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራል መንግሥት እና በትግራይ ክልል ያንዣበበ" ያለው "አስፈሪ" የጦርነት ድባብ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ እንዲገታ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ተቋማት መሪዎች ግልጽ ደብድቤ ጽፏል።