በምርጫ ቦርድ እውቅናው የተሰረዘው ሕወሓት፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያወጡትን መግለጫ ነቀፈ
17 January 2026

በምርጫ ቦርድ እውቅናው የተሰረዘው ሕወሓት፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ያወጡትን መግለጫ ነቀፈ

ዜና መጽሔት

About
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ሑመራ ከተማን ከጎበኙ በኋላ ያወጡት መግለጫ፤ በፕሪቶሪያ ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ፈራሚዎች መካከል አለ ያለውን "ሰፊ ​​ክፍተት ከማጥበብ ይልቅ የሚጎዳ ሂደትን የበለጠ ሊያባብስ እንደሚችል" ሕወሓት ባወጣው መግለጫ ገለልጿል።