በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የትናንቱ መግለጫ ምን ያመለክታል?
16 January 2026

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የትናንቱ መግለጫ ምን ያመለክታል?

ዜና መጽሔት

About
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ትናንት ባወጣው መግለጫ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ "በሑመራ ደማቅ አቀባበል" እንደተደረገላቸው የሚገልጽ ነው። አምባሳደሩ በስፍራው ያሉ ሰዎች "የሚያጋጥሟቸውን ፈተናዎች በዐይኔ ተመልክቻለሁ" ብለዋል።